top of page
ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም
እና
ጼዴንያ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን

እንኳን ደህና መጣችሁ
Welcome
“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያለውን አምላካዊ ቃል ለመፈጸም ታማኝ በመሆን የሰው ልጅ ሁሉ እንዲድንና እግዚአብሔርን ወደማወቅ እንዲደርስ ማድረግ ነው፡፡”
Donation for New Church
we need your support
Frequency
One time
Monthly
Amount
$5
$10
$20
Other

Calendar
Services times
The regular Sunday church service is open to congregants from 4 AM, but the Divine Liturgy starts at 6 AM and concludes at 9:30 AM. Every Sunday, after the Liturgy, hymns are presented by children and youth, followed by the day's sermon.
Sunday Service
የዘወትር ሰንበት ቤተክርስቲያኑ ከሌሊቱ 4 am ለምእመናን ክፍት ቢሆንም ቅዳሴ ከጧቱ 6am ጀምሮ እስከ 9:30am ይጠናቀቃል፡፡ ዘወትር ከቅዳሴ በኋላ መዝሙር በህጻናትና ወጣቶች ከቀረበ በኋላ የእለቱ ትምህርት ይቀርባል፡፡
ቅዳሴ
bottom of page


