ተልእኳችን / MISSION

እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ ያለውን አምላካዊ ቃል ለመፈጸም ታማኝ በመሆን የሰው ልጅ ሁሉ እንዲድንና እግዚአብሔርን ወደማወቅ እንዲደርስ ማድረግ ነው፡፡

በአገልግሎታችን የክርስቶስ አካል በመሆን የቅዱስ ሲኖዶስን ባህልና ትውፊት በመጠበቅ የእግዚአብሔር መንግስት በሁሉም የሰው ልጅ ቋንቋ እንዲሰበክና ለሁሉም እንዲዳረስ ለማድረግ የምያስፈልገውን ታማኝነትና እውነት በመያዝ የሰው ልጅ ሁሉ የሰማያዊት ኢየሩሳሌም ዜጎች እንዲሆኑ ማስቻል ነው፡፡

Our mission is to be faithful in fulfilling the commandment of Christ to “Go into all the world and make disciples of all Nations, baptizing them in the name of the Father, and of the Son and of the Holy Spirit, teaching them to observe all [things that He has] commanded” so that all people may be saved and come to the knowledge of the truth:

To preach, in accordance with God’s will, the fullness of the gospel of the Kingdom to the people and to invite them to become members of our Church.

To utilize for her mission the various languages of the peoples of this continent.

To be the body of Christ  and to be faithful to the tradition of the Holy Orthodox Church.

To witness to the truth, and by God’s grace and in the power of the Holy Spirit, to reveal Christ’s way of sanctification and eternal salvation to all.